#Breaking News በአሁኑ ሰዓት በዘመነ ካሴ ሀይልና በመንግስት ሀይሎች ውግያ እየተደረገ እንደሆነ የደደቢት ምንጮች ገልፀዋል

በአሁኑ ሰዓት በዘመነ ካሴ ሀይልና በመንግስት ሀይሎች ውግያ እየተደረገ እንደሆነ የደደቢት ምንጮች ገልፀዋል። ምንጮቻችን እንዳደረሱን ከሆነ የጎጃም ወጣቶች ዘመነ ካሴን ለማዳን ተጨማሪ የመንግስት ሀይሎች ወደቦታው እንዳይገቡ መንገድ እየዘጉ ነው። የመንግስት ሀይሎችም ወጣቶችን እየገደሉ መሆኑ ተገልጿል። በትናንትና ዕለት በሞጣ ከተማ በነበረው ዓመፅ 17 ወጣቶች በመንግስት ሀይሎች እንደተገደሉ የሚታወስ ነው።

Leave a Reply

%d bloggers like this: